የከባድ መኪና ሾፌር
Job Overview
-
Date PostedJune 1, 2025
-
Expiration date--
Job Description
Belayab cable manufacturing PLC · Belayab cable manufacturing PLC has posted 5 jobs · የከባድ መኪና ሾፌር · የስካቫተር ኦፕሬተር · ሲኒየር አካውንታንት (ጠቅላላ ሂሳብ) · ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ /
Job Requirements
- የተፈላጊ ችሎታ መመዘኛ: የታደሰ የኦፕሬተር ፈቃድ ያለው/በማዕድን የሥራ ልምድ ያለው
- በሙያው የሥራ ልምድ:5 ዓመትና በላይ
- ፆታ ለሁሉም የሥራ መደብ ወንድ
ተፈላጊ ብዛት:3
የሥራ ቦታ:በድርጅቱ የስምሪት ቦታ
- Salary Offer As per Company Scale
- Experience Level Senior
- Total Years Experience 5
- Date Posted May 28, 2025
- Deadline Date June 7, 2025
How to Apply
ማሳሰቢያ
- በምዝገባ ወቅት አመልካቾች የት/ማስረጃና የማይመለስ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር
- የታደሰ የሙያ ፈቃድ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ
- የገቢ ግብር የተከፈለባቸው የሥራ ልምዶችና የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- የምዝገባ ቀንና ሰዓት ይህ የሥራ መደብ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከጥዋቱ 3፡00 – 6፡00 እንዲሁም ከ7፡30 – 10፡30 ይሆናል፡፡
- ምዝገባ በመ/ቤቱ የሰው ሃይል አስተዳደር 5ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 503
አድራሻ
ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ኤድናሞል ዝቅ ብሎ ሀርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ሮቤል ፕላዛ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503 ስልክ ቁጥር 0116911020/0902654444